ኢሳይያስ 49:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እናት የምታጠባውን ልጇን ልትረሳ ትችላለች?ከማህፀኗ ለወጣውስ ልጅ አትራራም? እነዚህ ሴቶች ቢረሱ እንኳ እኔ ፈጽሞ አልረሳሽም።+