-
መዝሙር 28:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ወደ መቅደስህ ውስጠኛ ክፍል እጆቼን አንስቼ፣
እርዳታ ለማግኘት ወደ አንተ በምጮኽበት ጊዜ ልመናዬን ስማ።+
-
-
መዝሙር 138:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ቃልህና ስምህ ከሁሉም ነገር በላይ ጎልቶ እንዲታይ አድርገሃልና።*
-