መዝሙር 143:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 143 ይሖዋ ሆይ፣ ጸሎቴን ስማ፤+እርዳታ ለማግኘት የማቀርበውን ልመና አዳምጥ። እንደ ታማኝነትህና እንደ ጽድቅህ መጠን መልስልኝ።