መዝሙር 91:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እሱ ከወፍ አዳኙ ወጥመድ፣ከአውዳሚ ቸነፈርም ይታደግሃልና። ማቴዎስ 6:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከክፉው+ አድነን* እንጂ ወደ ፈተና አታግባን።’+