መዝሙር 71:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በእርጅናዬ ዘመን አትጣለኝ፤+ጉልበቴ በሚያልቅበት ጊዜም አትተወኝ።+ ምሳሌ 15:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ደስተኛ ልብ ፊትን ያፈካል፤የልብ ሐዘን ግን መንፈስን ይደቁሳል።+