መዝሙር 126:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በዚያን ጊዜ አፋችን በሳቅ፣አንደበታችንም በእልልታ ተሞላ።+ ያን ጊዜ ብሔራት እንዲህ አሉ፦ “ይሖዋ ታላላቅ ነገሮች አደረገላቸው።”+ ኢሳይያስ 26:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ሰላም ትሰጠናለህ፤+ምክንያቱም የሠራነውን ነገር ሁሉያከናወንክልን አንተ ነህ።