የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 22:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 ትሑት የሆኑትን ታድናለህና፤+

      ዓይኖችህ ግን በትዕቢተኞች ላይ ናቸው፤ አንተም ታዋርዳቸዋለህ።+

  • ኢሳይያስ 2:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ትዕቢተኛ ዓይኖች ይዋረዳሉ፤

      እብሪተኛ ሰዎችም አንገታቸውን ይደፋሉ።*

      በዚያም ቀን ይሖዋ ብቻ ከፍ ከፍ ይደረጋል።

  • ያዕቆብ 4:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 ይሁን እንጂ አምላክ የሚሰጠው ጸጋ እንዲህ ካለው መንፈስ የላቀ ነው። በመሆኑም ቅዱስ መጽሐፉ “አምላክ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤+ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” ይላል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ