መዝሙር 27:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለጠላቶቼ* አሳልፈህ አትስጠኝ፤+ሐሰተኛ ምሥክሮች በእኔ ላይ ተነስተዋልና፤+ደግሞም እኔን ለማጥቃት ይዝቱብኛል። ማቴዎስ 26:59 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 59 በዚህ ጊዜ የካህናት አለቆችና መላው የሳንሄድሪን ሸንጎ ኢየሱስን ለመግደል በእሱ ላይ የሐሰት የምሥክርነት ቃል እየፈለጉ ነበር።+