ማቴዎስ 6:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 “እንግዲያው ከሁሉ አስቀድማችሁ የአምላክን መንግሥትና ጽድቅ ፈልጉ፤* እነዚህም ነገሮች ሁሉ ይሰጧችኋል።+ ፊልጵስዩስ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ፤+ ከዚህ ይልቅ ስለ ሁሉም ነገር በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር ልመናችሁን ለአምላክ አቅርቡ፤+ 1 ጴጥሮስ 5:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለዚህ በተገቢው ጊዜ ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው የአምላክ እጅ በታች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤+ 7 የሚያስጨንቃችሁንም* ነገር ሁሉ በእሱ ላይ ጣሉ፤+ ምክንያቱም እሱ ስለ እናንተ ያስባል።+
6 ስለዚህ በተገቢው ጊዜ ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው የአምላክ እጅ በታች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤+ 7 የሚያስጨንቃችሁንም* ነገር ሁሉ በእሱ ላይ ጣሉ፤+ ምክንያቱም እሱ ስለ እናንተ ያስባል።+