የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 45:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ሰማያትን የፈጠረው፣+ እውነተኛው አምላክ፣

      ምድርን የሠራትና ያበጃት፣ አጽንቶም የመሠረታት፣+

      መኖሪያ እንድትሆን እንጂ ለከንቱ* ያልፈጠራት+

      ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦

      “እኔ ይሖዋ ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።

  • ማቴዎስ 5:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 “ገሮች*+ ደስተኞች ናቸው፤ ምድርን ይወርሳሉና።+

  • ራእይ 21:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 በዚህ ጊዜ ከዙፋኑ አንድ ታላቅ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ፦ “እነሆ፣ የአምላክ ድንኳን ከሰዎች ጋር ነው፤ እሱም ከእነሱ ጋር ይኖራል፤ እነሱም ሕዝቡ ይሆናሉ። አምላክ ራሱም ከእነሱ ጋር ይሆናል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ