የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 15:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 መቼም ቢሆን ከምድሪቱ ላይ ድሆች አይጠፉምና።+ ‘በምድርህ ላይ ለሚኖር ጎስቋላና ድሃ ወንድምህ በልግስና እጅህን ዘርጋለት’ በማለት ያዘዝኩህ ለዚህ ነው።+

  • ኢዮብ 31:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ድሃ የሆኑ ሰዎች የፈለጉትን ነገር ነፍጌ፣+

      ወይም የመበለቲቱ ዓይን እንዲያዝን* አድርጌ ከሆነ፣+

  • ኢዮብ 31:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ክንዴ* ከትከሻዬ ይውለቅ፤

      ክንዴም ከክርኔ* ይሰበር።

  • መዝሙር 112:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 በብዛት* አከፋፈለ፤ ለድሆችም ሰጠ።+

      צ [ጻዴ]

      ጽድቁ ለዘላለም ይኖራል።+

      ק [ኮፍ]

      የገዛ ብርታቱ* በክብር ከፍ ከፍ ይላል።

  • ምሳሌ 19:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ለችግረኛ ሞገስ የሚያሳይ ለይሖዋ ያበድራል፤+

      ላደረገውም ነገር ብድራት* ይከፍለዋል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ