መዝሙር 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋ ሆይ፣ ተነስ! አምላኬ ሆይ፣ አድነኝ!+ የጠላቶቼን ሁሉ መንጋጋ ትመታለህና፤የክፉዎችን ጥርስ ትሰባብራለህ።+ መዝሙር 35:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ይሖዋ ሆይ፣ ባላጋራዎቼን በመቃወም ተሟገትልኝ፤+የሚዋጉኝን ተዋጋቸው።+