መዝሙር 9:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋ ለተጨቆኑ አስተማማኝ መጠጊያ ይሆናል፤+በመከራ ጊዜ አስተማማኝ መጠጊያ ነው።+ ኢሳይያስ 33:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ ሆይ፣ ሞገስ አሳየን።+ በአንተ ተስፋ አድርገናል። በየማለዳው በክንድህ ደግፈን፤*+አዎ፣ በጭንቅ ጊዜ አዳኛችን ሁን።+