መዝሙር 89:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ዘሩን ለዘላለም አጸናለሁ፤ዙፋኑም የሰማያትን ዕድሜ ያህል ጸንቶ እንዲኖር አደርጋለሁ።+ መዝሙር 89:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ዘሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፤+ዙፋኑ በፊቴ እንዳለችው ፀሐይ ይጸናል።+