ኢሳይያስ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ትዕቢተኛ ዓይኖች ይዋረዳሉ፤እብሪተኛ ሰዎችም አንገታቸውን ይደፋሉ።* በዚያም ቀን ይሖዋ ብቻ ከፍ ከፍ ይደረጋል።