ዘዳግም 10:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እነሆ ሰማያት፣ ሌላው ቀርቶ ሰማየ ሰማያት* እንዲሁም ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ የአምላክህ የይሖዋ ናቸው።+ ኢዮብ 41:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ብድራት እመልስለት ዘንድ በመጀመሪያ አንዳች ነገር የሰጠኝ ማን ነው?+ ከሰማያት በታች ያለው ሁሉ የእኔ ነው።+ 1 ቆሮንቶስ 10:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 “ምድርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ የይሖዋ* ነውና።”+