ዘፍጥረት 24:60 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 60 ርብቃንም “እህታችን ሆይ፣ ሺዎች ጊዜ አሥር ሺህ ሁኚ፤* ዘርሽም የጠላቶቹን በር* ይውረስ”+ ብለው መረቋት። መሳፍንት 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እኔ ዲቦራ+ እስክነሳ ድረስ፣እኔ በእስራኤል እናት ሆኜ እስክነሳ ድረስ፣+የመንደር ነዋሪዎች ከእስራኤል ደብዛቸው ጠፋ። 1 ጴጥሮስ 3:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ውበታችሁ በውጫዊ ነገሮች በማጌጥ ይኸውም ሹሩባ በመሠራት፣ የወርቅ ጌጣጌጦች በማድረግ+ ወይም ያማረ ልብስ በመልበስ አይሁን፤ 4 ከዚህ ይልቅ ውበታችሁ የማይጠፋውን ጌጥ ይኸውም በአምላክ ፊት ከፍተኛ ግምት የሚሰጠውን የሰከነና ገር መንፈስ የተላበሰ+ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁን።
3 ውበታችሁ በውጫዊ ነገሮች በማጌጥ ይኸውም ሹሩባ በመሠራት፣ የወርቅ ጌጣጌጦች በማድረግ+ ወይም ያማረ ልብስ በመልበስ አይሁን፤ 4 ከዚህ ይልቅ ውበታችሁ የማይጠፋውን ጌጥ ይኸውም በአምላክ ፊት ከፍተኛ ግምት የሚሰጠውን የሰከነና ገር መንፈስ የተላበሰ+ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁን።