ምሳሌ 15:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አስተዋይ ልብ እውቀትን ይፈልጋል፤+የሞኞች አፍ ግን ቂልነትን ይመገባል።*+ ማቴዎስ 13:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በጥሩ አፈር ላይ የተዘራው ደግሞ ቃሉን የሚሰማና የሚያስተውል ነው፤ ፍሬም ያፈራል፤ አንዱ 100፣ አንዱም 60፣ ሌላውም 30 እጥፍ ይሰጣል።”+ ዕብራውያን 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጠንካራ ምግብ ግን ትክክልና ስህተት የሆነውን ነገር መለየት እንዲችሉ የማስተዋል ችሎታቸውን በማሠራት ላሠለጠኑ* ጎልማሳ ሰዎች ነው።