መዝሙር 40:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አምላኬ ሆይ፣ ፈቃድህን ማድረግ ያስደስተኛል፤*+ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው።+ ምሳሌ 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ልጄ ሆይ፣ ቃሌን ብትቀበልናትእዛዛቴን እንደ ውድ ሀብት ብታስቀምጥ፣+