ማቴዎስ 6:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “የሰውነት መብራት ዓይን ነው።+ ስለሆነም ዓይንህ በአንድ ነገር ላይ ያተኮረ* ከሆነ መላ ሰውነትህ ብሩህ* ይሆናል።