ምሳሌ 5:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ደግሞም እንዲህ ትላለህ፦ “ምነው ተግሣጽን ጠላሁ! ልቤስ ምነው ወቀሳን ናቀ! 13 የአስተማሪዎቼን ቃል አላዳመጥኩም፤መምህሮቼንም በጥሞና አልሰማሁም። ምሳሌ 18:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሞኝ ሰው ማስተዋል አያስደስተውም፤ይልቁንም በልቡ ያለውን ሐሳብ ይገልጣል።+