ምሳሌ 9:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በከተማዋ ከፍ ያሉ ቦታዎች ላይ፣በቤቷ ደጃፍ ወንበር ላይ ትቀመጣለች፤+15 በጎዳናው የሚያልፉትን፣ቀጥ ብለው በመንገዳቸው የሚሄዱትን ትጣራለች፦