ምሳሌ 6:27-29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 በጉያው እሳት ታቅፎ ልብሱ የማይቃጠልበት ሰው አለ?+ 28 ወይስ በፍም ላይ ተራምዶ እግሮቹ የማይቃጠሉበት ሰው ይኖራል? 29 ከባልንጀራው ሚስት ጋር የሚተኛ ሰውም እንደዚሁ ነው፤የሚነካት ሁሉ መቀጣቱ አይቀርም።+
27 በጉያው እሳት ታቅፎ ልብሱ የማይቃጠልበት ሰው አለ?+ 28 ወይስ በፍም ላይ ተራምዶ እግሮቹ የማይቃጠሉበት ሰው ይኖራል? 29 ከባልንጀራው ሚስት ጋር የሚተኛ ሰውም እንደዚሁ ነው፤የሚነካት ሁሉ መቀጣቱ አይቀርም።+