ምሳሌ 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በተንኮል የሚጣቀስ ሐዘን ያመጣል፤+በሞኝነት የሚናገር ሰውም ጥፋት ይደርስበታል።+ ምሳሌ 16:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በዓይኑ እየጠቀሰ ተንኮል ይሸርባል። ከንፈሮቹን ነክሶ ሸር ይሠራል።