ምሳሌ 3:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ልጄ ሆይ፣ እነዚህ ባሕርያት ከእይታህ አይራቁ።* ጥበብንና* የማመዛዘን ችሎታን ጠብቅ፤22 ሕይወት ያስገኙልሃል፤*ለአንገትህም ጌጥ ይሆናሉ፤