ምሳሌ 15:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 በማጭበርበር የተገኘ ትርፍ የሚያጋብስ ሰው በቤተሰቡ ላይ ችግር* ያመጣል፤+ጉቦን የሚጠላ ግን በሕይወት ይኖራል።+