ሮም 16:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 እሱ ብቻ ጥበበኛ+ ለሆነው አምላክ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለዘላለም ክብር ይሁን። አሜን። 1 ቆሮንቶስ 1:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የዚህ ሥርዓት* ጥበበኞች የት አሉ? ጸሐፍትስ* የት አሉ? ተሟጋቾችስ የት አሉ? አምላክ የዓለምን ጥበብ ሞኝነት አላደረገም? ያዕቆብ 3:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከሰማይ የሆነው ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጹሕ+ ነው፤ ከዚያም ሰላማዊ፣+ ምክንያታዊ፣+ ለመታዘዝ ዝግጁ የሆነ፣ ምሕረትና መልካም ፍሬዎች የሞሉበት+ እንዲሁም አድልዎና+ ግብዝነት የሌለበት+ ነው።
17 ከሰማይ የሆነው ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጹሕ+ ነው፤ ከዚያም ሰላማዊ፣+ ምክንያታዊ፣+ ለመታዘዝ ዝግጁ የሆነ፣ ምሕረትና መልካም ፍሬዎች የሞሉበት+ እንዲሁም አድልዎና+ ግብዝነት የሌለበት+ ነው።