ዮሐንስ 8:58 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 58 ኢየሱስም “እውነት እውነት እላችኋለሁ፣ አብርሃም ከመወለዱ በፊት እኔ ነበርኩ” አላቸው።+ ዮሐንስ 17:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ስለዚህ አባት ሆይ፣ ዓለም ከመመሥረቱ በፊት በጎንህ ሆኜ ክብር እንደነበረኝ+ ሁሉ አሁንም በጎንህ አድርገህ አክብረኝ።