ምሳሌ 4:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጥበብን አግኝ፤ ማስተዋልንም አዳብር።+ የምናገረውን ነገር አትርሳ፤ ከእሱም ፈቀቅ አትበል። ምሳሌ 13:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከጥበበኞች ጋር የሚሄድ ጥበበኛ ይሆናል፤+ከሞኞች ጋር የሚገጥም ግን ጉዳት ይደርስበታል።+