ምሳሌ 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጥበበኛ ሰው ያዳምጣል፤ ደግሞም ተጨማሪ ትምህርት ይቀስማል፤+ማስተዋል ያለው ሰውም ጥበብ ያለበትን መመሪያ ይቀበላል፤+ ምሳሌ 15:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ሕይወት የሚያስገኝ ወቀሳን የሚሰማ፣በጥበበኛ ሰዎች መካከል ይኖራል።+ ምሳሌ 17:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሞኝን ሰው መቶ ጊዜ ከመግረፍ ይልቅ+ማስተዋል ያለውን ሰው አንድ ጊዜ መገሠጽ የተሻለ ውጤት ያስገኛል።+ ምሳሌ 25:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በጥበብ ወቀሳ የሚሰጥ ሰው፣ የሚሰማ ጆሮ ላለውእንደ ወርቅ ጉትቻና ከጥሩ ወርቅ እንደተሠራ ጌጥ ነው።+
5 ጥበበኛ ሰው ያዳምጣል፤ ደግሞም ተጨማሪ ትምህርት ይቀስማል፤+ማስተዋል ያለው ሰውም ጥበብ ያለበትን መመሪያ ይቀበላል፤+ ምሳሌ 15:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ሕይወት የሚያስገኝ ወቀሳን የሚሰማ፣በጥበበኛ ሰዎች መካከል ይኖራል።+ ምሳሌ 17:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሞኝን ሰው መቶ ጊዜ ከመግረፍ ይልቅ+ማስተዋል ያለውን ሰው አንድ ጊዜ መገሠጽ የተሻለ ውጤት ያስገኛል።+ ምሳሌ 25:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በጥበብ ወቀሳ የሚሰጥ ሰው፣ የሚሰማ ጆሮ ላለውእንደ ወርቅ ጉትቻና ከጥሩ ወርቅ እንደተሠራ ጌጥ ነው።+