ምሳሌ 7:18, 19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ና፣ እስኪነጋ ድረስ በፍቅር እንርካ፤እርስ በርሳችን ፍቅራችንን በመግለጽ እንደሰት፤19 ባሌ ቤት የለምና፤ወደ ሩቅ ቦታ ሄዷል።