ምሳሌ 20:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሰነፍ ሰው በክረምት አያርስም፤በመሆኑም በመከር ወራት ባዶውን ሲቀር ይለምናል።*+ መክብብ 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ስንፍና ሲበዛ ጣሪያ ይዘብጣል፤ እጆችም ካልሠሩ ቤት ያፈሳል።+