ምሳሌ 6:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አንተ ሰነፍ፣ ወደ ጉንዳን ሂድ፤+መንገዷንም በጥሞና ተመልክተህ ጥበበኛ ሁን። ምሳሌ 6:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አንተ ሰነፍ፣ የምትጋደመው እስከ መቼ ነው? ከእንቅልፍህ የምትነሳውስ መቼ ነው?