-
ማቴዎስ 12:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ጥሩ ሰው በልቡ ካከማቸው መልካም ነገር ጥሩ ነገር ያወጣል፤ ክፉ ሰው ደግሞ በልቡ ካከማቸው መጥፎ ነገር ክፉ ነገር ያወጣል።+
-
-
ያዕቆብ 3:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ልክ እንደዚሁም ምላስ ትንሽ የአካል ክፍል ሆና ሳለ ጉራዋን ትነዛለች። በጣም ሰፊ የሆነን ጫካ በእሳት ለማያያዝ ትንሽ እሳት ብቻ ይበቃል!
-