ምሳሌ 12:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሳይታሰብበት የሚነገር ቃል እንደ ሰይፍ ይወጋል፤የጥበበኞች ምላስ ግን ፈውስ ነው።+ ምሳሌ 16:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ነገሥታት የጽድቅ ንግግር ደስ ያሰኛቸዋል። ሐቁን የሚናገር ሰው ይወዳሉ።+