ምሳሌ 2:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጥበብ ወደ ልብህ ስትገባና+እውቀት ነፍስህን* ደስ ስታሰኝ፣+11 የማመዛዘን ችሎታ ምንጊዜም ይጠብቅሃል፤+ጥልቅ ግንዛቤም ይጋርድሃል፤ ምሳሌ 14:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሞኞች በደል ፈጽመው* ያፌዛሉ፤+ቅኖች ግን እርቅ ለመፍጠር ፈቃደኞች ናቸው።* ምሳሌ 15:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ማስተዋል* የጎደለው ሰው ሞኝነት ያስደስተዋል፤+ጥልቅ ግንዛቤ ያለው ሰው ግን ቀጥተኛውን መንገድ ተከትሎ ይሄዳል።+
10 ጥበብ ወደ ልብህ ስትገባና+እውቀት ነፍስህን* ደስ ስታሰኝ፣+11 የማመዛዘን ችሎታ ምንጊዜም ይጠብቅሃል፤+ጥልቅ ግንዛቤም ይጋርድሃል፤ ምሳሌ 14:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሞኞች በደል ፈጽመው* ያፌዛሉ፤+ቅኖች ግን እርቅ ለመፍጠር ፈቃደኞች ናቸው።* ምሳሌ 15:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ማስተዋል* የጎደለው ሰው ሞኝነት ያስደስተዋል፤+ጥልቅ ግንዛቤ ያለው ሰው ግን ቀጥተኛውን መንገድ ተከትሎ ይሄዳል።+