መዝሙር 91:15, 16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይጠራኛል፤ እኔም እመልስለታለሁ።+ በተጨነቀ ጊዜ ከእሱ ጋር እሆናለሁ።+ እታደገዋለሁ እንዲሁም አከብረዋለሁ። 16 ረጅም ዕድሜን አጠግበዋለሁ፤+የማዳን ሥራዎቼንም እንዲያይ* አደርገዋለሁ።”+
15 ይጠራኛል፤ እኔም እመልስለታለሁ።+ በተጨነቀ ጊዜ ከእሱ ጋር እሆናለሁ።+ እታደገዋለሁ እንዲሁም አከብረዋለሁ። 16 ረጅም ዕድሜን አጠግበዋለሁ፤+የማዳን ሥራዎቼንም እንዲያይ* አደርገዋለሁ።”+