መዝሙር 26:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ይሖዋ ሆይ፣ በንጹሕ አቋም* ተመላልሻለሁና ፍረድልኝ፤+ያለምንም ማወላወል በይሖዋ ታምኛለሁ።+ ምሳሌ 13:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በመንገዱ ነቀፋ የሌለበትን ሰው ጽድቅ ትጠብቀዋለች፤+ክፋት ግን ኃጢአተኛውን ትጥለዋለች።