መዝሙር 37:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለጥቂት ጊዜ ነው እንጂ ክፉዎች አይኖሩም፤+በቀድሞ ቦታቸው ትፈልጋቸዋለህ፤እነሱ ግን በዚያ አይገኙም።+ መዝሙር 37:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ኃጢአተኞች ሁሉ ግን ይጠፋሉ፤ክፉዎች ምንም ተስፋ አይኖራቸውም።+