ምሳሌ 13:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ምንም ሳይኖረው ባለጸጋ መስሎ ለመታየት የሚሞክር ሰው አለ፤+ሌላው ደግሞ ብዙ ሀብት እያለው ድሃ መስሎ ይኖራል።