ምሳሌ 1:30, 31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ምክሬን አልተቀበሉም፤ወቀሳዬን ሁሉ አቃለዋል። 31 ስለዚህ መንገዳቸው የሚያስከትለውን መዘዝ ይቀበላሉ፤*+በገዛ ራሳቸውም ምክር* ከልክ በላይ ይጠግባሉ። ኢሳይያስ 48:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “ክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል ይሖዋ።+