-
ዘፍጥረት 39:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ዮሴፍም በፊቱ ሞገስ እያገኘ ሄደ፤ የቅርብ አገልጋዩም ሆነ። በመሆኑም በቤቱ ላይ ሾመው፤ የእሱ የሆነውንም ነገር ሁሉ በኃላፊነት ሰጠው።
-
-
1 ነገሥት 11:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ኢዮርብዓም ከፍተኛ ችሎታ ያለው ሰው ነበር። ሰለሞንም ወጣቱ ጠንካራ ሠራተኛ መሆኑን ሲያይ በዮሴፍ ቤት በሚከናወነው የግዳጅ ሥራ ሁሉ ላይ የበላይ ተመልካች አደረገው።+
-