መዝሙር 38:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በጭንቀት ተዋጥኩ፤ አንገቴንም ደፋሁ፤ቀኑን ሙሉ በሐዘን ተውጬ እመላለሳለሁ። ምሳሌ 13:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የዘገየ ተስፋ ልብን ያሳምማል፤+የተሳካ ምኞት ግን የሕይወት ዛፍ ነው።+ ምሳሌ 15:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ደስተኛ ልብ ፊትን ያፈካል፤የልብ ሐዘን ግን መንፈስን ይደቁሳል።+