መዝሙር 39:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 እኔ “በምላሴ ኃጢአት እንዳልፈጽም+አካሄዴን እጠብቃለሁ። ክፉ ሰው ከእኔ ጋር እስካለ ድረስአፌን ለመጠበቅ ልጓም አስገባለሁ”*+ አልኩ። መዝሙር 141:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ ሆይ፣ ለአፌ ጠባቂ አድርግ፤በከንፈሮቼም በር ላይ ዘበኛ አቁም።+ ምሳሌ 21:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አፉንና ምላሱን የሚጠብቅ፣ራሱን ከችግር ይጠብቃል።*+