ሮም 2:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ክፉ ሥራ በሚሠራ ሰው ሁሉ* ላይ ይኸውም በመጀመሪያ በአይሁዳዊ ከዚያም በግሪካዊ ላይ መከራና ጭንቀት ይመጣል፤ 10 ሆኖም መልካም ሥራ የሚሠራ ሁሉ ይኸውም በመጀመሪያ አይሁዳዊ+ ከዚያም ግሪካዊ+ ክብር፣ ሞገስና ሰላም ያገኛል።
9 ክፉ ሥራ በሚሠራ ሰው ሁሉ* ላይ ይኸውም በመጀመሪያ በአይሁዳዊ ከዚያም በግሪካዊ ላይ መከራና ጭንቀት ይመጣል፤ 10 ሆኖም መልካም ሥራ የሚሠራ ሁሉ ይኸውም በመጀመሪያ አይሁዳዊ+ ከዚያም ግሪካዊ+ ክብር፣ ሞገስና ሰላም ያገኛል።