ምሳሌ 12:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሞኝ ሰው ቁጣውን ወዲያውኑ* ይገልጻል፤+ብልህ ሰው ግን ስድብን ችላ ብሎ ያልፋል።* ምሳሌ 16:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ቶሎ የማይቆጣ ሰው+ ከኃያል ሰው፣ስሜቱን የሚቆጣጠርም* ከተማን ድል ከሚያደርግ ሰው ይሻላል።+