-
ዘሌዋውያን 26:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “‘ሆኖም እኔን መቃወማችሁን ከቀጠላችሁና እኔን ለመስማት ፈቃደኞች ሳትሆኑ ከቀራችሁ እንደ ኃጢአታችሁ መጠን ሰባት እጥፍ እመታችኋለሁ።
-
-
ምሳሌ 1:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ተሞክሮ የሌላቸውን ሰዎች ጋጠወጥነታቸው ይገድላቸዋልና፤
ሞኞችን ደግሞ ቸልተኝነታቸው ያጠፋቸዋል።
-