መዝሙር 146:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋ የባዕድ አገር ሰዎችን ይጠብቃል፤አባት የሌለውን ልጅና መበለቲቱን ይደግፋል፤+የክፉዎችን ዕቅድ ግን ያጨናግፋል።*+