ምሳሌ 16:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሰው የልቡን ሐሳብ ያዘጋጃል፤*የሚሰጠው መልስ* ግን ከይሖዋ ዘንድ ነው።+ ኤርምያስ 10:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ይሖዋ ሆይ፣ የሰው መንገድ በራሱ እጅ እንዳልሆነ በሚገባ አውቃለሁ። አካሄዱን እንኳ በራሱ አቃንቶ መምራት አይችልም።+