-
መዝሙር 72:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
72 አምላክ ሆይ፣ ፍርዶችህን ለንጉሡ ስጥ፤
ጽድቅህንም ለንጉሡ ልጅ አጎናጽፍ።+
-
-
መዝሙር 72:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ከጭቆናና ከግፍ ይታደጋቸዋል፤*
ደማቸውም በዓይኖቹ ፊት ክቡር ነው።
-